Get As Reale Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 10,350,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Site (Location) : semit 72
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 2

Description

GET-AS REAL ESTATE 10% ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ እንላለን። GET-AS REAL ESTATE 42,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር ይዞላችሁ መጥቷል :: የግንባታ ሂደታቸው ከ 40% እስከ 80% የደረሱ መኖሪያ ቤቶች በ 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ 109 ካሬ እና 115 ካሬ ባለ 3 መኝታ 144 ካሬ እና 147 ካሬ የግንባታ ሂደታቸው 100% የተጠናቀቁ መኖሪያ ቤቶች በ 60% ቅድመ ክፍያ እንዲሁ እንሸጣለን ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች ይዘናል አማርጠው ይግዙ።ይደዉሉ ፣ ሳይት ይጎብኙ 092******* ልብ ይበሉ GET-AS  የሚታወቅበት ቤቶችን ቶሎ ለደንበኞች በማስረከብ ፣ በግንባታ ጥራት   እና ሁሉን ያማከለ ዋጋ ፣ ከ አነስትኛ ካሬ እስከ ከፍተኛ ካሬ አማራጮችን በማቅረብ ነው። አፓርትመንቶቹ ሁሉንም   መሰረተ ልማቶች ያሟላ።            የከርሰምድር ዉሃ            Standby Generator            የእቃ ማጓጓዣ ሊፍት            የቆሻሻ ማስወገጃ            የኢንተርኔት ገመድ            Intercom system            CCTV Camera የተሟላላቸው ናቸው። ይደውሉ 092******* ሙሉ የዋጋ ዝርዝር ፣ የካሬ አማራጭ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join ያድርጉ። https://t.me/workuproperties